Duration 3:45

ብልፅግናን ይምረጡ

Published 12 May 2021

የአርሶ አደራችንን ህይወት በእጅጉ እየፈተነ የሚገኘውን አስከፊውን የመሬት መራቆት በማከም የተስተካከለ የአየር ንብረት እንዲኖርና የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ የተጀመረው ዘርፈ ብዙ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!

Category

Show more

Comments - 0